መዝሙር 78:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ከልጆቻቸው አንደብቀውም፤ይሖዋ ያከናወናቸውን የሚያስመሰግኑ ሥራዎችና ብርታቱን፣+ደግሞም የሠራቸውን አስደናቂ ነገሮች+ለመጪው ትውልድ እንተርካለን።+ ሮም 15:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ