መዝሙር 56:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 አንተ ከሞት ታድገኸኛልና፤*+እግሮቼንም ከእንቅፋት አድነሃል፤+ይህም በሕያዋን ብርሃን በአምላክ ፊት እመላለስ ዘንድ ነው።+