መዝሙር 103:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ይሖዋ ግን እሱን ለሚፈሩትታማኝ ፍቅሩን ከዘላለም እስከ ዘላለም ያሳያል፤+ጽድቁንም ለልጅ ልጆቻቸው ይገልጣል፤+ ኢሳይያስ 55:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 “ሰማያት ከምድር ከፍ እንደሚሉመንገዴ ከመንገዳችሁ፣ሐሳቤም ከሐሳባችሁ ከፍ ያለ ነው።+
17 ይሖዋ ግን እሱን ለሚፈሩትታማኝ ፍቅሩን ከዘላለም እስከ ዘላለም ያሳያል፤+ጽድቁንም ለልጅ ልጆቻቸው ይገልጣል፤+ ኢሳይያስ 55:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 “ሰማያት ከምድር ከፍ እንደሚሉመንገዴ ከመንገዳችሁ፣ሐሳቤም ከሐሳባችሁ ከፍ ያለ ነው።+