-
መዝሙር 78:38አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ቁጣውን ሁሉ ከመቀስቀስ ይልቅ
ብዙ ጊዜ ስሜቱን ይገታ ነበር።+
-
-
ኢሳይያስ 49:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 እናት የምታጠባውን ልጇን ልትረሳ ትችላለች?
ከማህፀኗ ለወጣውስ ልጅ አትራራም?
እነዚህ ሴቶች ቢረሱ እንኳ እኔ ፈጽሞ አልረሳሽም።+
-