-
መዝሙር 90:5, 6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ጠዋት ላይ ሣሩ ያቆጠቁጣል፤ ደግሞም ይለመልማል፤
ምሽት ላይ ግን ጠውልጎ ይደርቃል።+
-
-
1 ጴጥሮስ 1:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 “ሥጋ ሁሉ* እንደ ሣር ነውና፤ ክብሩም ሁሉ እንደ ሜዳ አበባ ነው፤ ሣሩ ይጠወልጋል፤ አበባውም ይረግፋል፤
-