የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢዮብ 38:37
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 37 ደመናትን ለመቁጠር የሚያስችል ጥበብ ያለው ማን ነው?

      ወይስ የሰማይን የውኃ ማሰሮዎች ሊደፋ የሚችል ማን ነው?+

  • መዝሙር 147:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 እሱ ሰማያትን በደመናት ይሸፍናል፤

      ለምድር ዝናብ ይሰጣል፤+

      በተራሮች ላይ ሣር እንዲበቅል ያደርጋል።+

  • ኤርምያስ 10:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 ድምፁን ሲያሰማ

      በሰማያት ያሉ ውኃዎች ይናወጣሉ፤+

      ደመና* ከምድር ዳርቻዎች ወደ ላይ እንዲወጣ ያደርጋል።+

      በዝናብ ጊዜ መብረቅን ያበርቃል፤*

      ነፋሱንም ከግምጃ ቤቱ ያወጣል።+

  • አሞጽ 9:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 ‘ደረጃዎቹን በሰማያት የሚሠራው፣

      ከምድርም በላይ ሕንፃውን* የሚገነባው፣

      ወደ ምድር ያፈሰው ዘንድ

      የባሕርን ውኃ ወደ እሱ የሚጠራው፣+

      ስሙ ይሖዋ ነው።’+

  • ማቴዎስ 5:45
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 45 ይህን ብታደርጉ በሰማያት ላለው አባታችሁ ልጆች ትሆናላችሁ፤+ እሱ በክፉዎችም ሆነ በጥሩ ሰዎች ላይ ፀሐዩን ያወጣልና፤ በጻድቃንም ሆነ ጻድቃን ባልሆኑ ሰዎች ላይ ዝናብ ያዘንባል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ