ዘፍጥረት 1:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 አምላክም ሁለቱን ታላላቅ ብርሃን ሰጪ አካላት ሠራ፤ ታላቁ ብርሃን ሰጪ አካል በቀን እንዲያይል፣+ ታናሹ ብርሃን ሰጪ አካል ደግሞ በሌሊት እንዲያይል አደረገ፤ ከዋክብትንም ሠራ።+ መዝሙር 19:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ከአንደኛው የሰማያት ዳርቻ ይወጣል፤ዞሮም ወደ ሌላኛው ዳርቻ ይሄዳል፤+ከሙቀቱም የሚሰወር አንዳች ነገር የለም። ኤርምያስ 31:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 ስሙ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ የሆነው፣በቀን እንድታበራ ፀሐይን የሰጠው፣በሌሊትም እንዲያበሩ የጨረቃንና የከዋክብትን ሕጎች ያወጣው፣*ባሕሩን የሚያናውጠውና ኃይለኛ ማዕበል የሚያስነሳውይሖዋ እንዲህ ይላል፦+
16 አምላክም ሁለቱን ታላላቅ ብርሃን ሰጪ አካላት ሠራ፤ ታላቁ ብርሃን ሰጪ አካል በቀን እንዲያይል፣+ ታናሹ ብርሃን ሰጪ አካል ደግሞ በሌሊት እንዲያይል አደረገ፤ ከዋክብትንም ሠራ።+
35 ስሙ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ የሆነው፣በቀን እንድታበራ ፀሐይን የሰጠው፣በሌሊትም እንዲያበሩ የጨረቃንና የከዋክብትን ሕጎች ያወጣው፣*ባሕሩን የሚያናውጠውና ኃይለኛ ማዕበል የሚያስነሳውይሖዋ እንዲህ ይላል፦+