ምሳሌ 3:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ይሖዋ በጥበብ ምድርን መሠረተ።+ በማስተዋል ሰማያትን አጸና።+ ኤርምያስ 10:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ምድርን በኃይሉ የሠራው፣ፍሬያማ የሆነችውን መሬት በጥበቡ የመሠረተውና+ሰማያትን በማስተዋሉ የዘረጋው እሱ ነው።+