ዘፀአት 20:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “ከግብፅ ምድር፣ ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እኔ አምላክህ ይሖዋ ነኝ።+ መዝሙር 100:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ይሖዋ፣ አምላክ መሆኑን እወቁ።*+ የሠራን እሱ ነው፤ እኛም የእሱ ንብረት ነን።*+ እኛ ሕዝቡና የማሰማሪያው በጎች ነን።+