1 ዜና መዋዕል 16:14-18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 እሱ ይሖዋ አምላካችን ነው።+ ፍርዱ በመላው ምድር ላይ ነው።+ 15 ቃል ኪዳኑን ለዘላለም አስቡ፤የገባውን ቃል* እስከ ሺህ ትውልድ አስታውሱ፤+16 ከአብርሃም ጋር የገባውን ቃል ኪዳን፣+ለይስሐቅም በመሐላ የገባውን ቃል አስቡ።+17 ቃሉን ለያዕቆብ ድንጋጌ፣ለእስራኤልም ዘላቂ ቃል ኪዳን አድርጎ አቋቋመ፤+18 ‘የከነአንን ምድርርስትህ አድርጌ እሰጥሃለሁ’ አለ።+ ኢሳይያስ 26:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ሁለንተናዬ* በሌሊት አንተን ለማግኘት ይጓጓል፤አዎ፣ መንፈሴ አንተን በጥብቅ ትፈልጋለች፤+በምድር ላይ በምትፈርድበት ጊዜየምድሪቱ ነዋሪዎች ስለ ጽድቅ+ ይማራሉና። ራእይ 15:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ይሖዋ* ሆይ፣ ለመሆኑ አንተን የማይፈራና ስምህን ከፍ ከፍ የማያደርግ ማን ነው? አንተ ብቻ ታማኝ ነህና!+ የጽድቅ ድንጋጌዎችህ ስለተገለጡ ሕዝቦች ሁሉ መጥተው በፊትህ ይሰግዳሉ።”+
14 እሱ ይሖዋ አምላካችን ነው።+ ፍርዱ በመላው ምድር ላይ ነው።+ 15 ቃል ኪዳኑን ለዘላለም አስቡ፤የገባውን ቃል* እስከ ሺህ ትውልድ አስታውሱ፤+16 ከአብርሃም ጋር የገባውን ቃል ኪዳን፣+ለይስሐቅም በመሐላ የገባውን ቃል አስቡ።+17 ቃሉን ለያዕቆብ ድንጋጌ፣ለእስራኤልም ዘላቂ ቃል ኪዳን አድርጎ አቋቋመ፤+18 ‘የከነአንን ምድርርስትህ አድርጌ እሰጥሃለሁ’ አለ።+
9 ሁለንተናዬ* በሌሊት አንተን ለማግኘት ይጓጓል፤አዎ፣ መንፈሴ አንተን በጥብቅ ትፈልጋለች፤+በምድር ላይ በምትፈርድበት ጊዜየምድሪቱ ነዋሪዎች ስለ ጽድቅ+ ይማራሉና።
4 ይሖዋ* ሆይ፣ ለመሆኑ አንተን የማይፈራና ስምህን ከፍ ከፍ የማያደርግ ማን ነው? አንተ ብቻ ታማኝ ነህና!+ የጽድቅ ድንጋጌዎችህ ስለተገለጡ ሕዝቦች ሁሉ መጥተው በፊትህ ይሰግዳሉ።”+