መዝሙር 11:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ መዝሙር 16:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ምክር የሰጠኝን ይሖዋን አወድሳለሁ።+ በሌሊትም እንኳ በውስጤ ያለው ሐሳብ* ያርመኛል።+ 1 ቆሮንቶስ 4:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ምክንያቱም ሕሊናዬ በሁሉም ነገር ንጹሕ ነው። ሆኖም ይህ ጻድቅ መሆኔን ያረጋግጣል ማለት አይደለም፤ እኔን የሚመረምረኝ ይሖዋ* ነው።+