የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 17:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 8 ባዕድ ሆነህ የኖርክበትን አገር ይኸውም መላውን የከነአን ምድር ለአንተና ከአንተ በኋላ ለሚመጡት ዘሮችህ ዘላቂ ርስት አድርጌ እሰጣለሁ፤+ እኔም አምላካቸው እሆናለሁ።”+

  • ዘፍጥረት 23:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 4 “እኔ በመካከላችሁ የምኖር የባዕድ አገር ሰውና ሰፋሪ ነኝ።+ አስከሬኔን ወስጄ እንድቀብር በመካከላችሁ የመቃብር ቦታ የሚሆን መሬት ስጡኝ።”

  • 1 ዜና መዋዕል 16:19-22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 ይህን የተናገረው በቁጥር ጥቂት፣

      አዎ፣ በጣም ጥቂት በነበራችሁ ጊዜ ነው፤ በምድሪቱም ላይ የባዕድ አገር ሰዎች ነበራችሁ።+

      20 እነሱም ከአንዱ ብሔር ወደ ሌላው ብሔር፣

      ከአንዱም መንግሥት ወደ ሌላው ሕዝብ ተንከራተቱ።+

      21 ማንም እንዲጨቁናቸው አልፈቀደም፤+

      ይልቁንም ለእነሱ ሲል ነገሥታትን ገሠጸ፤+

      22 ‘የቀባኋቸውን አገልጋዮቼን አትንኩ፤

      በነቢያቴም ላይ አንዳች ክፉ ነገር አታድርጉ’ አላቸው።+

  • የሐዋርያት ሥራ 7:4, 5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 4 እሱም ከከለዳውያን አገር ወጥቶ በካራን መኖር ጀመረ። አባቱ ከሞተ+ በኋላ ደግሞ አምላክ ከዚያ ተነስቶ አሁን እናንተ ወደምትኖሩበት ወደዚህ ምድር እንዲዛወር አደረገው።+ 5 ሆኖም በወቅቱ በዚህ ምድር ምንም ርስት፣ ሌላው ቀርቶ እግሩን ሊያሳርፍ የሚችልበት መሬት እንኳ አልሰጠውም፤ ይሁንና ገና ልጅ ሳይኖረው ለእሱም ሆነ ከእሱ በኋላ ለዘሮቹ ምድሪቱን ርስት አድርጎ እንደሚሰጣቸው ቃል ገባለት።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ