መዝሙር 78:15, 16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 በምድረ በዳ ዓለቶችን ሰነጠቀ፤ከጥልቅ ውኃ የሚጠጡ ያህል እስኪረኩ ድረስ አጠጣቸው።+ 16 ከቋጥኝ ውስጥ ወራጅ ውኃ አወጣ፤ውኃዎችም እንደ ወንዝ እንዲፈስሱ አደረገ።+
15 በምድረ በዳ ዓለቶችን ሰነጠቀ፤ከጥልቅ ውኃ የሚጠጡ ያህል እስኪረኩ ድረስ አጠጣቸው።+ 16 ከቋጥኝ ውስጥ ወራጅ ውኃ አወጣ፤ውኃዎችም እንደ ወንዝ እንዲፈስሱ አደረገ።+