መዝሙር 143:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ይሖዋ ሆይ፣ ለስምህ ስትል በሕይወት አቆየኝ። በጽድቅህ ከጭንቅ ታደገኝ።*+ ሕዝቅኤል 20:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 እነሱን* ሳወጣቸው ባዩት ብሔራት ፊት ስሜ እንዳይረክስ ስል ስለ ስሜ እርምጃ ወሰድኩ።+