1 ሳሙኤል 24:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 አሁንም አባቴ ሆይ፣ ተመልከት፣ በእጄ የያዝኩትን የልብስህን ቁራጭ እይ፤ የልብስህን ጫፍ በቆረጥኩ ጊዜ ልገድልህ እችል ነበር፤ ግን አልገደልኩህም። እንግዲህ አንተን ለመጉዳትም ሆነ በአንተ ላይ ለማመፅ ፈጽሞ እንዳላሰብኩ ከዚህ ማየትና መረዳት ትችላለህ፤ ምንም እንኳ ሕይወቴን* ለማጥፋት እያሳደድከኝ+ ቢሆንም እኔ በአንተ ላይ ምንም የፈጸምኩት በደል የለም።+ መዝሙር 35:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሕይወቴን* የሚሹ ይፈሩ፤ ይዋረዱም።+ እኔን ለማጥፋት የሚያሴሩ ተዋርደው ያፈግፍጉ።
11 አሁንም አባቴ ሆይ፣ ተመልከት፣ በእጄ የያዝኩትን የልብስህን ቁራጭ እይ፤ የልብስህን ጫፍ በቆረጥኩ ጊዜ ልገድልህ እችል ነበር፤ ግን አልገደልኩህም። እንግዲህ አንተን ለመጉዳትም ሆነ በአንተ ላይ ለማመፅ ፈጽሞ እንዳላሰብኩ ከዚህ ማየትና መረዳት ትችላለህ፤ ምንም እንኳ ሕይወቴን* ለማጥፋት እያሳደድከኝ+ ቢሆንም እኔ በአንተ ላይ ምንም የፈጸምኩት በደል የለም።+