ኢሳይያስ 2:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 አንተ ሕዝብህን ይኸውም የያዕቆብን ቤት ትተሃል፤+ምክንያቱም እነሱ ከምሥራቅ በመጡ ነገሮች ተሞልተዋል፤እንደ ፍልስጤማውያን የአስማት ድርጊቶችን ይፈጽማሉ፤+በባዕድ አገር ሰዎች ልጆችም ተጥለቅልቀዋል።
6 አንተ ሕዝብህን ይኸውም የያዕቆብን ቤት ትተሃል፤+ምክንያቱም እነሱ ከምሥራቅ በመጡ ነገሮች ተሞልተዋል፤እንደ ፍልስጤማውያን የአስማት ድርጊቶችን ይፈጽማሉ፤+በባዕድ አገር ሰዎች ልጆችም ተጥለቅልቀዋል።