መዝሙር 79:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 አዳኛችን የሆንክ አምላክ ሆይ፣ለታላቁ ስምህ ስትል እርዳን፤+ለስምህም ስትል ታደገን፤ ኃጢአታችንንም ይቅር በለን።*+