1 ዜና መዋዕል 16:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 ይሖዋ ጥሩ+ ስለሆነ ምስጋና አቅርቡለት፤ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።+ መዝሙር 103:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ይሖዋ ግን እሱን ለሚፈሩትታማኝ ፍቅሩን ከዘላለም እስከ ዘላለም ያሳያል፤+ጽድቁንም ለልጅ ልጆቻቸው ይገልጣል፤+