-
ኤርምያስ 15:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 “ከክፉዎች እጅ እታደግሃለሁ፤
ከጨካኞችም መዳፍ እቤዥሃለሁ።”
-
-
ሚክያስ 4:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 የጽዮን ሴት ልጅ ሆይ፣ ልትወልድ እንደተቃረበች ሴት
ተንፈራገጪ፤ አቃስቺም፤
አሁን ከከተማ ወጥተሽ በሜዳ ትሰፍሪያለሽና።
-