ሆሴዕ 5:14, 15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 እኔ ለኤፍሬም እንደ አንበሳ፣ለይሁዳም ቤት እንደ ደቦል አንበሳ እሆናለሁና። እኔ ራሴ ቦጫጭቄአቸው እሄዳለሁ፤+ነጥቄ እወስዳቸዋለሁ፤ የሚታደጋቸውም አይኖርም።+ 15 እሄዳለሁ፤ በደላቸው የሚያስከትልባቸውን መዘዝ እስኪሸከሙም ድረስ ወደ ስፍራዬ እመለሳለሁ፤በዚህ ጊዜም ሞገሴን* ይሻሉ።+ በጭንቀት በሚዋጡበት ጊዜ እኔን ይሻሉ።”+
14 እኔ ለኤፍሬም እንደ አንበሳ፣ለይሁዳም ቤት እንደ ደቦል አንበሳ እሆናለሁና። እኔ ራሴ ቦጫጭቄአቸው እሄዳለሁ፤+ነጥቄ እወስዳቸዋለሁ፤ የሚታደጋቸውም አይኖርም።+ 15 እሄዳለሁ፤ በደላቸው የሚያስከትልባቸውን መዘዝ እስኪሸከሙም ድረስ ወደ ስፍራዬ እመለሳለሁ፤በዚህ ጊዜም ሞገሴን* ይሻሉ።+ በጭንቀት በሚዋጡበት ጊዜ እኔን ይሻሉ።”+