-
መዝሙር 34:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ብርቱ ደቦል አንበሶች እንኳ የሚበሉት አጥተው ይራባሉ፤
ይሖዋን የሚሹ ግን መልካም ነገር አይጎድልባቸውም።+
-
-
ኢሳይያስ 55:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ምግብ ላልሆነ ነገር ለምን ገንዘባችሁን ታወጣላችሁ?
እርካታ ለማያስገኝ ነገርስ ለምን ገቢያችሁን* ታባክናላችሁ?
-
-
ሉቃስ 1:53አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
53 የተራቡትን በመልካም ነገሮች አጥግቧል፤+ ሀብታሞችንም ባዶ እጃቸውን ሰዷቸዋል።
-