2 ሳሙኤል 8:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ሞዓባውያንንም ድል አደረጋቸው፤+ እነሱንም መሬት ላይ አጋድሞ በገመድ ለካቸው። ይህን ያደረገው በገመዱ ርዝመት ሁለት እጅ የሚሆኑትን ለመግደል እንዲሁም በገመዱ ርዝመት አንድ እጅ የሚሆኑትን በሕይወት ለመተው ነው።+ ሞዓባውያንም የዳዊት አገልጋዮች ሆኑ፤ ግብርም ገበሩለት።+
2 ሞዓባውያንንም ድል አደረጋቸው፤+ እነሱንም መሬት ላይ አጋድሞ በገመድ ለካቸው። ይህን ያደረገው በገመዱ ርዝመት ሁለት እጅ የሚሆኑትን ለመግደል እንዲሁም በገመዱ ርዝመት አንድ እጅ የሚሆኑትን በሕይወት ለመተው ነው።+ ሞዓባውያንም የዳዊት አገልጋዮች ሆኑ፤ ግብርም ገበሩለት።+