-
መዝሙር 33:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 እናንተ ጻድቃን ሆይ፣ ይሖዋ ባደረጋቸው ነገሮች የተነሳ እልል በሉ።+
ቅኖች እሱን ማወደሳቸው የተገባ ነው።
-
33 እናንተ ጻድቃን ሆይ፣ ይሖዋ ባደረጋቸው ነገሮች የተነሳ እልል በሉ።+
ቅኖች እሱን ማወደሳቸው የተገባ ነው።