ዘፍጥረት 15:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ከዚህ በኋላ የይሖዋ ቃል በራእይ ወደ አብራም መጥቶ “አብራም አትፍራ።+ እኔ ጋሻ እሆንሃለሁ።+ የምታገኘውም ሽልማት እጅግ ታላቅ ይሆናል”+ አለው። 2 ሳሙኤል 22:2-4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እንዲህም አለ፦ “ይሖዋ ቋጥኜ፣ ምሽጌና+ ታዳጊዬ ነው።+ 3 አምላኬ የምሸሸግበት ዓለቴ ነው፤+ጋሻዬ፣+ የመዳኔ ቀንድና* አስተማማኝ መጠጊያዬ ነው፤+መሸሻዬና+ አዳኜ ነው፤+ አንተ ከዓመፅ ታድነኛለህ። 4 ውዳሴ የሚገባውን ይሖዋን እጠራለሁ፤ከጠላቶቼም እድናለሁ።
2 እንዲህም አለ፦ “ይሖዋ ቋጥኜ፣ ምሽጌና+ ታዳጊዬ ነው።+ 3 አምላኬ የምሸሸግበት ዓለቴ ነው፤+ጋሻዬ፣+ የመዳኔ ቀንድና* አስተማማኝ መጠጊያዬ ነው፤+መሸሻዬና+ አዳኜ ነው፤+ አንተ ከዓመፅ ታድነኛለህ። 4 ውዳሴ የሚገባውን ይሖዋን እጠራለሁ፤ከጠላቶቼም እድናለሁ።