-
ሮም 2:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 እንግዲህ በግትርነትህና ንስሐ በማይገባው ልብህ የተነሳ በራስህ ላይ ቁጣ ታከማቻለህ። ይህ ቁጣ አምላክ የጽድቅ ፍርድ በሚፈርድበት ቀን ይገለጣል።+
-
-
ራእይ 19:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 ከዚህ በኋላ አውሬው፣ የምድር ነገሥታትና ሠራዊታቸው በፈረሱ ላይ ከተቀመጠውና ከሠራዊቱ ጋር ለመዋጋት ተሰብስበው አየሁ።+
-