1 ሳሙኤል 20:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ዳዊት ግን እንደገና ማለለት፤ እንዲህም አለው፦ “አባትህ በፊትህ ሞገስ ማግኘቴን+ በሚገባ ስለሚያውቅ ‘ዮናታን ሊያዝን ስለሚችል ይህን ነገር ማወቅ የለበትም’ ብሎ ሊሆን ይችላል። ይሁን እንጂ ሕያው በሆነው በይሖዋና በሕያውነትህ* እምላለሁ፣ በእኔና በሞት መካከል ያለው አንድ እርምጃ ብቻ ነው!”+ መዝሙር 116:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የሞት ገመዶች ተተበተቡብኝ፤መቃብር ያዘኝ።*+ በጭንቀትና በሐዘን ተዋጥኩ።+
3 ዳዊት ግን እንደገና ማለለት፤ እንዲህም አለው፦ “አባትህ በፊትህ ሞገስ ማግኘቴን+ በሚገባ ስለሚያውቅ ‘ዮናታን ሊያዝን ስለሚችል ይህን ነገር ማወቅ የለበትም’ ብሎ ሊሆን ይችላል። ይሁን እንጂ ሕያው በሆነው በይሖዋና በሕያውነትህ* እምላለሁ፣ በእኔና በሞት መካከል ያለው አንድ እርምጃ ብቻ ነው!”+