መዝሙር 89:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 ቃል ኪዳኔን አላፈርስም፤+ከአንደበቴ የወጣውንም ቃል አለውጥም።+ መዝሙር 105:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ቃል ኪዳኑን ለዘላለም፣የገባውን ቃል* እስከ ሺህ ትውልድ ያስታውሳል፤+