መዝሙር 19:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ይሖዋን መፍራት+ ንጹሕ ነው፤ ለዘላለም ይኖራል። የይሖዋ ፍርዶች እውነት ናቸው፤ ሙሉ በሙሉ ትክክል ናቸው።+