መዝሙር 25:12, 13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ይሖዋን የሚፈራ ሰው ማን ነው?+ መምረጥ ስላለበት መንገድ ያስተምረዋል።+ נ [ኑን] 13 እሱ ጥሩ የሆነውን ነገር ያገኛል፤*+ዘሮቹም ምድርን ይወርሳሉ።+ መዝሙር 37:25, 26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 በአንድ ወቅት ወጣት ነበርኩ፤ አሁን ግን አርጅቻለሁ፤ይሁንና ጻድቅ ሰው ሲጣል፣+ልጆቹም ምግብ* ሲለምኑ አላየሁም።+ 26 ሁልጊዜ ሳይሰስት ያበድራል፤+ልጆቹም በረከት ያገኛሉ።
25 በአንድ ወቅት ወጣት ነበርኩ፤ አሁን ግን አርጅቻለሁ፤ይሁንና ጻድቅ ሰው ሲጣል፣+ልጆቹም ምግብ* ሲለምኑ አላየሁም።+ 26 ሁልጊዜ ሳይሰስት ያበድራል፤+ልጆቹም በረከት ያገኛሉ።