መዝሙር 27:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ይሖዋ ብርሃኔና+ አዳኜ ነው። ማንን እፈራለሁ?+ ይሖዋ የሕይወቴ ተገን ነው።+ ማን ያሸብረኛል? ምሳሌ 3:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ድንገት የሚከሰት የሚያሸብር ነገርም+ ሆነበክፉ ሰዎች ላይ የሚመጣ መዓት አያስፈራህም።+