መክብብ 9:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ሰው የራሱን ጊዜ አያውቅምና።+ ዓሣዎች በአደገኛ መረብ እንደሚጠመዱና ወፎች በወጥመድ እንደሚያዙ፣ የሰው ልጆችም ድንገት በሚያጋጥማቸው ክፉ ጊዜ* ይጠመዳሉ።
12 ሰው የራሱን ጊዜ አያውቅምና።+ ዓሣዎች በአደገኛ መረብ እንደሚጠመዱና ወፎች በወጥመድ እንደሚያዙ፣ የሰው ልጆችም ድንገት በሚያጋጥማቸው ክፉ ጊዜ* ይጠመዳሉ።