መዝሙር 59:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ታማኝ ፍቅር የሚያሳየኝ አምላክ ይረዳኛል፤+አምላክ ጠላቶቼን በድል አድራጊነት ስሜት እንዳያቸው ያደርገኛል።+