1 ዜና መዋዕል 16:29, 30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ለስሙ የሚገባውን ክብር ለይሖዋ ስጡ፤+ስጦታ ይዛችሁ በፊቱ ቅረቡ።+ ያጌጠ የቅድስና ልብስ ለብሳችሁ* ለይሖዋ ስገዱ።*+ 30 ምድር ሁሉ በፊቱ ተንቀጥቀጪ! ምድር* በጽኑ ተመሥርታለች፤ ከቦታዋ ልትንቀሳቀስ* አትችልም።+
29 ለስሙ የሚገባውን ክብር ለይሖዋ ስጡ፤+ስጦታ ይዛችሁ በፊቱ ቅረቡ።+ ያጌጠ የቅድስና ልብስ ለብሳችሁ* ለይሖዋ ስገዱ።*+ 30 ምድር ሁሉ በፊቱ ተንቀጥቀጪ! ምድር* በጽኑ ተመሥርታለች፤ ከቦታዋ ልትንቀሳቀስ* አትችልም።+