ኢሳይያስ 48:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ለራሴ ስል፣ አዎ ለራሴ ስል እርምጃ እወስዳለሁ፤+ስሜ እንዲረክስ እንዴት እፈቅዳለሁ?+ ክብሬን ለማንም አልሰጥም።* ዮሐንስ 12:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 አባት ሆይ፣ ስምህን አክብረው።” በዚህ ጊዜ “ስሜን አክብሬዋለሁ፤ ደግሞም አከብረዋለሁ”+ የሚል ድምፅ+ ከሰማይ መጣ።