መዝሙር 6:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ሙታን አንተን አያነሱም፤*በመቃብር* ማን ያወድስሃል?+ መዝሙር 71:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 አምላክ ሆይ፣ ከልጅነቴ ጀምሮ አስተምረኸኛል፤+እኔም እስካሁን ድረስ ድንቅ ሥራዎችህን አስታውቃለሁ።+