የሐዋርያት ሥራ 5:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 እስራኤል ንስሐ እንዲገባና የኃጢአት ይቅርታ እንዲያገኝ+ አምላክ እሱን “ዋና ወኪል”+ እና “አዳኝ”+ አድርጎ በቀኙ ከፍ ከፍ አደረገው።+