መዝሙር 19:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 አገልጋይህንም ከእብሪት ድርጊቶች ጠብቀው፤+እንዲቆጣጠሩኝም አትፍቀድ።+ ያን ጊዜ እንከን የሌለብኝ እሆናለሁ፤+ዓይን ካወጣ ኃጢአትም* ነፃ እሆናለሁ። መዝሙር 37:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 የአምላኩ ሕግ በልቡ አለ፤+በሚሄድበት ጊዜም እግሮቹ አይብረከረኩም።+