-
መዝሙር 119:93አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
93 መመሪያዎችህን ፈጽሞ አልረሳም፤
ምክንያቱም በእነሱ አማካኝነት በሕይወት አቆይተኸኛል።+
-
-
መዝሙር 119:100አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
100 መመሪያዎችህን ስለማከብር፣
ከሽማግሌዎች ይበልጥ በማስተዋል እመላለሳለሁ።
-