መዝሙር 119:154 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 154 ተሟገትልኝ፤* ደግሞም ታደገኝ፤+በገባኸው * ቃል መሠረት በሕይወት አቆየኝ። መዝሙር 143:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ይሖዋ ሆይ፣ ለስምህ ስትል በሕይወት አቆየኝ። በጽድቅህ ከጭንቅ ታደገኝ።*+