መዝሙር 141:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ከክፉ ሰዎች ጋር መጥፎ ድርጊት እንዳልፈጽም፣ልቤ ወደ ክፉ ነገር እንዲያዘነብል አትፍቀድ፤+ጣፋጭ ከሆነው ምግባቸው አልቋደስ። ምሳሌ 30:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ውሸትንና ሐሰትን ከእኔ አርቅ።+ ድሃም ሆነ ባለጸጋ አታድርገኝ። ብቻ የሚያስፈልገኝን ቀለብ አታሳጣኝ፤+