ኢሳይያስ 48:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ዮሐንስ 6:45 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 45 ነቢያት በጻፏቸው ጽሑፎች ላይ ‘ሁሉም ከይሖዋ* የተማሩ ይሆናሉ’+ ተብሎ ተጽፏል። ከአብ የሰማና የተማረ ሁሉ ወደ እኔ ይመጣል። ያዕቆብ 1:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ