መዝሙር 19:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ይሖዋን መፍራት+ ንጹሕ ነው፤ ለዘላለም ይኖራል። የይሖዋ ፍርዶች እውነት ናቸው፤ ሙሉ በሙሉ ትክክል ናቸው።+ መዝሙር 119:75 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 75 ይሖዋ ሆይ፣ ፍርዶችህ በጽድቅ ላይ የተመሠረቱ እንደሆኑና+ከታማኝነትህ የተነሳ እንደቀጣኸኝ አውቃለሁ።+