-
መዝሙር 119:158አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
158 ከዳተኛ የሆኑ ሰዎችን ተጸየፍኩ፤
ምክንያቱም አንተ የተናገርከውን አይጠብቁም።+
-
-
ምሳሌ 28:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ሕግን የሚተዉ ሰዎች ክፉዎችን ያወድሳሉ፤
ሕግን የሚጠብቁ ሰዎች ግን በእነሱ ላይ ይቆጣሉ።+
-