መዝሙር 51:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 አምላክን የሚያስደስተው መሥዋዕት የተሰበረ መንፈስ ነው፤አምላክ ሆይ፣ የተሰበረንና የተደቆሰን ልብ ችላ አትልም።*+