-
ዳንኤል 9:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 አምላኬ ሆይ፣ ጆሮህን አዘንብለህ ስማ! ዓይንህን ገልጠህ በስምህ በተጠራችው ከተማችን ላይ የደረሰውን ጥፋት ተመልከት፤ ልመናችንን በፊትህ የምናቀርበው ከእኛ ጽድቅ የተነሳ ሳይሆን ከታላቅ ምሕረትህ የተነሳ ነው።+
-
-
ሉቃስ 1:50አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
50 ምሕረቱም በሚፈሩት ሁሉ ላይ ከትውልድ እስከ ትውልድ ይኖራል።+
-