መዝሙር 119:61 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 61 የክፉዎች ገመድ ተተበተበብኝ፤ሆኖም ሕግህን አልረሳሁም።+ መዝሙር 119:176 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 176 እንደጠፋ በግ ተቅበዘበዝኩ።+ አገልጋይህን ፈልገው፤ትእዛዛትህን አልረሳሁምና።+