2 ሳሙኤል 22:17-20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ከላይ ሆኖ እጁን ሰደደ፤ከጥልቅ ውኃ ውስጥም አወጣኝ።+ 18 ከብርቱ ጠላቴ አዳነኝ፤+ከእኔ ይበልጥ ብርቱዎች ከሆኑት፣ ከሚጠሉኝ ሰዎች ታደገኝ። 19 ችግር ላይ በወደቅኩበት ቀን ተነሱብኝ፤+ይሖዋ ግን ድጋፍ ሆነልኝ። 20 ደህንነት ወደሚገኝበት ስፍራ* አመጣኝ፤+በእኔ ስለተደሰተ ታደገኝ።+ መዝሙር 124:2-4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “ይሖዋ ከእኛ ጋር ባይሆን ኖሮ፣+ሰዎች እኛን ለማጥቃት በተነሱ ጊዜ፣+ 3 ቁጣቸው በእኛ ላይ በነደደ ጊዜ፣+በሕይወት ሳለን በዋጡን ነበር።+ 4 በዚያን ጊዜ ውኃ ጠራርጎ በወሰደን፣ጎርፍም ባጥለቀለቀን ነበር።*+
17 ከላይ ሆኖ እጁን ሰደደ፤ከጥልቅ ውኃ ውስጥም አወጣኝ።+ 18 ከብርቱ ጠላቴ አዳነኝ፤+ከእኔ ይበልጥ ብርቱዎች ከሆኑት፣ ከሚጠሉኝ ሰዎች ታደገኝ። 19 ችግር ላይ በወደቅኩበት ቀን ተነሱብኝ፤+ይሖዋ ግን ድጋፍ ሆነልኝ። 20 ደህንነት ወደሚገኝበት ስፍራ* አመጣኝ፤+በእኔ ስለተደሰተ ታደገኝ።+
2 “ይሖዋ ከእኛ ጋር ባይሆን ኖሮ፣+ሰዎች እኛን ለማጥቃት በተነሱ ጊዜ፣+ 3 ቁጣቸው በእኛ ላይ በነደደ ጊዜ፣+በሕይወት ሳለን በዋጡን ነበር።+ 4 በዚያን ጊዜ ውኃ ጠራርጎ በወሰደን፣ጎርፍም ባጥለቀለቀን ነበር።*+