መዝሙር 86:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እኔ ታማኝ ስለሆንኩ ሕይወቴን* ጠብቃት።+ በአንተ የሚታመነውን አገልጋይህን አድነው፤አንተ አምላኬ ነህና።+ ኢሳይያስ 41:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ