-
መዝሙር 101:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 በዓይኖቼ ፊት የማይረባ* ነገር አላኖርም።
-
-
ምሳሌ 13:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ጻድቅ ውሸትን ይጠላል፤+
የክፉ ሰው ድርጊት ግን ኀፍረትና ውርደት ያመጣበታል።
-