መዝሙር 143:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 አንተ አምላኬ ስለሆንክ፣ፈቃድህን እንድፈጽም አስተምረኝ።+ መንፈስህ ጥሩ ነው፤በደልዳላ መሬት* ይምራኝ።